ሁሉም ታሪኮች

DSC01372
ሁሉም ታሪኮች የደን ​​ልማት
Tanzania

የማራ ወንዝን ከብክለት የታደገ ኩሬ

መንገዱ በአነስተኛና ሰፋፊ የግብርና ማዎች በኩል ወደ ሙሪቶ ወንዝ ይወስደናል፡፡ መዳረሻው ደግሞ በሰሜን ታንዛኒያ ማራ ክልል አንድ ወቅት ምንም የማትታወቀው በታሪሜ መንደር ነው፡፡ ከሁለት አመት በፊት የወርቅ ማጠቢያ ኩሬ ከመስራቷ በፊት ሙሪቶ በሰሜን ታንዛኒያ ከከተማ ርቀው እንሚገኙ እንደሌሎቹ አካባቢዎች ነበረች፡፡ አሁን ግን የሶስት ልጆች እናትና አርሶአደር የሆነችው ኤልዛ ሞጌሲ የምትኖርበት ይህ አስደናቂ ማህበረሰብ የማራ ወንዝን […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Mbeya
ሁሉም ታሪኮች

በታንዛኒያ የምቤያን የወርቅ ማዕድን ቆፋሪዎችን ከኮሌራ የሚከላከሉ መጸዳጃ ቤቶች

በታንዛኒያ ዳሬሰላም ከተማ ነዋሪ የሆነው ጆሴፍ ጄምስ ቤተሰቡን የሚያተዳድረው በቹንያ ዲስትሪክት በኢቱምቢ ሀምሌት ለወርቅ ማዕን ቆፋሪ ሰራኞች ውሀ በመሸጥ ነው፡፡ የታንዛኒያዋ ንገድድ ከተማ ዳሬሰላም ርቃ ወደምትገኘው የወርቅ አምራቿ አካባቢ የሄደው ከጥቂት አመታት በፊት ሲሆን፤ የተሻለ የስራ ተስፋ ሰንቆ እንጂ እጣፈንታዬ ውሀ መሸጥ ይሆናል ብሎ አልነበረም፡፡ በደቡባዊ ክልል ከፍተኛ ቦታ የምትገኘው በምቤያ ክልል የቹንያ ዲስትሪክት የንጹህ […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
GERD
ሁሉም ታሪኮች

ግብጽ በኢትዮጵያ ግድብ ዙሪያ የተጀመረው ድርድር እንዲፋጠን ትፈልጋለች

ግብጽ እሁድ እለት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል በሰጠችው መግለጫ ላይ እንዳስታወቀችው ኢትዮጵያ እየገነባች ባለችው በታላቁ የህዳሴ ግድብ የተጀመረው ድርድር እንዲፋጠን ትፈልጋለች፡፡ ይህም በአዲስ አበባ በኩል የድርድሩን ሒደት የማጓተት ነገር መታየቱ ያደረባትን ግልጽ ስጋት አመላካች ነው፡፡
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
RNile
ሁሉም ታሪኮች

[:en]Ethiopia, Sudan and Egypt talks on Renaissance dam fail to progress[:ar]محادثات إثيوبيا والسودان ومصر حول سد النهضة فشلت في التقدم

Egypt, Ethiopia and Sudan failed to make progress over the impact of Great Ethiopian Renaissance Dam (GERD) on water share of downstream countries on Thursday in Khartoum. In the emEthiopian Reporter Newspaper understand from Ethiopian foreign affairs office’s high official, the talk ended without any breakthrough because of Egypt disagree by Nile water share issue.
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Water Shortage
ሁሉም ታሪኮች

IHE Delft Boosts Sustainable Water Services Management in Uganda’s Small Towns

Saphira Nahabwe March 20, 2018 Some water wells and streams in drier villages of north and north-eastern Uganda are drying up again. But, a number of families in these villages are not worried. For, they will no longer depend on vagaries of these water resources to meet their water needs. Now, National Water and Sewerage […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...