ሁሉም ታሪኮች

Pictures INfoN
ሁሉም ታሪኮች
Sudan South

ግሪን ሆሪዞን የምግብ ፕሮጀክት በጀበል ላዱ የህብረተሰቡን ህይወት ሲያሻሽል የደቡብ ሱዳንን የርሀብ ቀውስንም ለመቀነስ ሰብሎችን እያመረተ ነው

በደቡብ ሱዳን ከ2006 ጀምሮ ከ2.5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በላይ መሬት በውጭ ኢንቨስተሮች ተይዟል በዴቪድ ሞኖ ዳንጋ ይህ ዘገባ የተጠናከረው በፑልቲዘር ድጋፍ በኢንፎ ናይል እና ኮድ ፎር አፍሪካ ትብብር ነው የአለማችን ወጣቷ ሀገር ደቡብ ሱዳን ርሀብና ድህነትን ጨምሮ በርካታ ፈተናዎችን በመታገል ላይ ናት፡፡ ሀገሪቷ ራሷ ለረጅም ጊዜ ትመኝ የነበረውን ሰላም እንዳታጣጥም ስጋት ለሆነው እና መቋጫ ላላገኘው […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
These rice silos have since stopped being used
ሁሉም ታሪኮች

Yala Swamp Saga: Broken Promises, Idle Land

This story was produced in partnership with InfoNile and Code for Africa with support from the Pulitzer Center. The story of Yala Swamp and Dominion Farms Limited reads like any sad, unfortunate tale, typical of land acquisition deals gone awry. Often times involving big, powerful companies and local, poor communities, the script almost certainly reads the same. Usually, the community […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
A concrete perimetre wall that stretches into the River Nile waters. 1
ሁሉም ታሪኮች
Sudan South

የህጎች አለመረጋገጥ በደቡብ ሱዳን የመሬት ነጠቃን አቀጣጥሎታል

ከ2006 ጀምሮ 2.5 ሚሊዮን ሄክታር መሬትን የውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ይዘዋል በፖል ጂምቦ የአለማችን ወጣቷ ሀገር ደቡብ ሱዳን በመልካም ምክንያቶች ሳይሆን የእርስ በእርስ ጦርነቶችን ጨምሮ በጎሳ ግጭቶችና በመሬት ነጠቃዎች የአለምአቀፍ የዜና ርዕሰ ጉዳይ ሆና ትኩረትን ስባለች፡፡  ከመቼውም ጊዜ የበለጠ እያነሰ በመጣው መሬት እና በውሀ ሀብቶች የተነሳ ብዙ የጎሳ ግጭቶች ከአስር አመት ያነሰ እድሜ ባለቤት በሆነችው ሀገር […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
desertification
ሁሉም ታሪኮች
Sudan

ምድረ በዳነትን መከላከል ግንዛቤ፣ ችግሩን ማቅለልና የፈጠራ ስራ

ምድረ በዳነት በምድር ላይ በአየር ንብረት እና በሰው ልጆች ተጽዕኖ ውጤት ነው፡፡ ባለፉት አራት አስርት አመታት ምድረ በዳነት በርካታ ገበሬዎች የተሻለ የመኖሪያ ስፍር ፍለጋ ቀዬአቸውን ለቀው እንዲሰደዱ ያደረገና በሱዳን በከፍተኛ ፍጥነት በመስፋፋት ላይ ነው፡፡ ምድረ በዳነት እንዲስፋፋ በማድረግ ረገድ የላቀ አስተዋኦ በማድረግ ከሚጠቀሱት ምክንያቶች አንደኛው ችግሩን ለመቀነስ የሚያስችሉ ድጋፎችን ለህዝቡ መስጠት የሚገባቸው የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
dsc 0095 1
ሁሉም ታሪኮች
Kenya

[:en]WASTE to WEALTH: How Kenyan farmers are bringing life back to degraded Lake Victoria swamps[:ar]النفايات إلى الثروة: كيف يعيد المزارعون الكينيون الحياة إلى مستنقعات بحيرة فيكتوريا المتدهورة[:sw]TAKA hadi MALI: Jinsi ambavyo wakulima nchini Kenya wanavyohuisha maeneo ya vinamasi Ziwani Victoria yaliyozorota

በአኒካ ማክጊኒስ የአየር ንብረት፣ የግብርና ስራ፣ እና ግድቦች የኬንያ ረግረጋማ ቦታዎች ላይ ክፉኛ ተጽዕኖ አሳድረዋል፡፡ ለሀገሪቱ ወቅታዊ የውሀ ችግር እና የአሳ ሀብት እጥረትም አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡ ኢኮፋይንደር ኬንያ በኪሲሙ አካባቢ በዊናም ገልፍ ረግረጋማ ቦታዎች የሚሰራ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን፤ የሶስት አመት ፕሮጀክቱ በቪክቶሪያ ሐይቅ ረግረጋማ ቦታዎች ለሚኖሩ ቤተሰቦች ረግረጋማ ቦታዎችን እንዲጠብቁ ድጋፎችን አድርጓል። የድርጅቱ ድጋፍ ለነዋሪዎቹ […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
unnamed 1
ሁሉም ታሪኮች

በቪክቶሪያ ሀይቅ ለአሳዎችና አሳ አርቢዎች ስጋት የሆነው አረም

ጆርጅ ኦንያንጎ በኬንያ ምዕራብ ናይሮቢ በኪሱሙ ግዛት በቪክቶሪያ ሀይቅ ዱንጋ ወደብ ላይ በአሳ እርባታ ነው የሚተዳደረው፡፡ በአሳ እርባታ ስራ ከአስራ አምስት አመታት በላይ ሰርቷል፡፡ የ56 አመቱ ኦንያንጎ የሰባት ልጆች አባት ሲሆን፤ እንደ አሁኑ ባይሆንም ጥሩ ገቢ ያገኝ ነበር፡፡ ‹‹አሳ በማጥመድ ጥሩ ገቢ አገኝ ነበር፡፡ አሳዎች በብዛት ስለነበሩ በቀን ውስጥ እስከ 200 ዶላር እሰራ ነበር፡፡ አሁን […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
MV Liemba the Oldest Marine in East Africa
ሁሉም ታሪኮች ውሃ
Tanzania

በታንጋኒካ ሀይቅ የመርከቡን ማረፊያ ቦታ ያሟጠጠው ምንድነው?

ላለፉት 100 አመታት በታንጋኒካ ሀይቅ ማረፍ ከአለማችን እድሜ ጠገብ መርከቦች መካከል ለምትጠቀሰውና ከ100 አመት በፊት በጀርመን ለተሰራችው ኤም ቪ ሌምባ እረፍት የለሽ የእለት ተእለት ተግባር ነበር፡፡ አሁን ግን ነገሮች ተቀይረዋል፡፡ ያለ ምንም ችግር መርከብ ማቆም የማይቻል ሆኗል፡፡ የሀይቁ መጠን ቀንሷል፡፡ የወደቡ ዳርቻ ድንጋያማ ሆኗል፡፡ የኤም ቪ  ሊምባ የቆሙ መርከቦች እንደነገሩ ነው ውሀ ላይ የሚንሳፈፉት፡፡ ‹‹የውሀው […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...