የአየር ንብረት ለውጥ

River
ሁሉም ታሪኮች
Ethiopia

የአዲስ አበባ የገነባችው ፍቱን መዳኛ

በመኮንን ተሾመ ቶሌራ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ (ሸገር) ሁለት ጊዜ ነው የተወለደችው፡፡ መጀመሪያ መፈናፈኛ የሌላት ሆና፤ ቀጥሎ ደግሞ በንጹህ ወንዞች፣ በህዝብ መናፈሻዎችና ፓርኮች፣ ብስክሌት መንገዶች እና በወንዝ ዳር የእግረኞች መንገድ ያላት ሸገርን ሆና! የ4.6 ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያ የሆነችው ይህች ከተማ እንደገና የተወለደችው አዲስ አበባን የማሳመር አላማ ባለው “ሸገርን ማስዋብ” በተሰኘው የመልቲ ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
ሁሉም ታሪኮች
Tanzania

በዳሬ ሰላም በምሲምባዚ ተፋሰስ ጎርፍን ለማስቆም 200ሚ ዶላር ያስፈልጋል

በዱስዴዲዝ ካሃንግዋ – ዳሬሰላም በዳሬ ሰላም ኪቩኮኒ የባህር ዳርቻ በባራክ ኦባማ መንገድ በኩል ታንዛኒያ ቤተ-መንግስት በስተ ሰሜን ሶስት ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ላይ የምሲምባዚ ዳርቻ ይገኛል፡፡ በዚህ ቦታ ነው በታሪክ ስመ ጥር የሆነው የምሲምባዚ ወንዝ ከህንድ ውቅያኖስ ጋር የሚገናኘው፡፡ በአንድ ወቅት ለአካባቢው ነዋሪዎች ቋሚ ሀብት የነበረው ይህ ወንዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በየአመቱ ከጎርፍ ጋር […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
water treatment plant
ሁሉም ታሪኮች
Rwanda

የኪጋሊን የውሀ አቅርቦት ለማሳደግ የርዋንዳ መንግስት ጥረት

በክሌሜንቲኔ ኡዊማና ኪጋሊ፡ በኪጋሊ ከተማ በምትገኘው ምዌንዶ መንደር የምትኖረው ፋጡማ ሙካሙዴንጌ ከመኖሪያ ቤቷ በእግር ጉዞ 45 ደቂቃ ርቆ ከሚገኘው ከንያባሮንጎ ወንዝ ውሀ ለመቅዳት ለአመታት ስትታገል ቆይታለች፡፡ ከቅርብ ወራቶች ወዲህ በኪጋሊ በርካታ መንደሮች ለመጠጥ፣ ለምግብ ማብሰያነት፣ ለልብስ እጥበት፣ እና ለሌሎችም የቤት ውስጥ አገልግሎቶች የሚውለው የውሀ ፍላጎት እያደገ መጥቷል፡፡ የአምስት ልጆች እናት የሆነችው ፋጡማ፤ ቀን ላይ የረጅም […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Daniel
ሁሉም ታሪኮች
Kenya

ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ መፍትሔዎች በኬንያ ወጣቶች

በጆርጅ አቺያ ኬንፍሬይ ካቱይ በ26 አመቱ ትምህርቱን ከሞይ ዩኒቨርስቲ በ2010 ሲያጠናቅቅ የሚያውቀው ነገር ቢኖር በዩኒቨርስቲ ካጠናው ተቃራኒ በሆነ የሙያ ዘርፍ ላይ እንደሚሰማራ ነበር፡፡  እንደ ማህበረሰብ ሳይንስ ባለሞያ ኬንፍሬይ፤ በዩኒቨርስቲ ያገኘውን ክህሎትና እውቀት እንዴት ወደ ተግባር እንደሚለውጠው በማሰብ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነበር፡፡ ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ በፍላጎቱ መርጦ ያጠናው የትምህርት ዘርፍ ባለመሆኑና በዘርፉ ውስን የስራ እድል መኖሩ […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
plastic
ሁሉም ታሪኮች
Uganda

የሴቤይ ወጣቶች የሰው ልጆች ውጋጅን ወደ ምግብ ማብሰያ ጋዝነት ለውጠዋል

በሜላኒ አዩ በምስራቅ ኡጋንዳ በካፕቾራ ወረዳ በሴቤይ ክፍለ ግዛት ሴቶችን በብዛት ያካተተ የወጣቶች ቡድን ከጸሐይ ብርሀን የሚገኝ ሀይልን በመጠቀም የሰው ልጅና እንስሳት ውጋጅን ማለትም ሽንትና ሰገራን ወደ ብቁ የምግብ ማብሰያ ጋዝነት የሚቀይር አዲስ ፕሮጀክትን ጀምረዋል፡፡ በቅርቡ ሀገር በቀል የህብረተሰብ ኢንተርፕራይዝ የሚሆነውና ለማህበረሰብ ጠቀሜታ የሚሰጠውና ትርፍ የሚያስገኘው ኩባንያ ፒክ ኢት ክሊን ከሁለት አመት በፊት ሲቋቋም ጥሩ […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Trees planted by the team within the Bubulo Town Council Copy
Original Projects ሁሉም ታሪኮች
Uganda

ማውንት ኢልጎን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተተፉ ተጎጂዎች የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት በመንደር የቁጠባ ቡድን አማካኝነት 30.000 ዛፎችን ተክለዋል፡፡

በጃቪየር ሲላስ ኦማጎር ከአምስት አመታት በፊት ሙሳ ማንዳ በማናፍዋ ወረዳ የአየር ንብረት ለውጥን ለመታገል የመንግስት ስራውን ሊለቅ እንደሆነ ለባለቤቱና ለዘመዶቹ በነገራቸው ጊዜ ከሚገባው በላይ ተበሳጭተውበት ነበር፡፡  ‹‹እነርሱ ምን ማለት እንደሆነ ፈጽሞ አልገባቸውም ነበር፡፡ በገንዘብ ደረጃ እኔንም ሆነ ቤተሰቤን ለማቆየት ስለመቻሉ አላሰቡም ነበር›› ይላል ማንዱ፡፡ ‹‹ሰዎች ያስቡት እንደነበረውና አሁንም እንደሚያስቡት የእለት ዳቦ እንኳ የሚገዛ እንዳልሆነ ነው፡፡ […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Julia Asekenya of Tajar Kolir in Bukedea district collecting water from the nearby stream which is their main source
ሁሉም ታሪኮች
Uganda

ከመሬት መንሸራተት የተረፉ ህጻናት የችግኝ ተከላ ዘመቻ

በጃቪየር ሲላስ ኦማጎር በዩጋንዳ ከመሬት መንሸራተት የተረፉ ሰዎች በሰፈሩበት በቡናምቡትዬ መንደሮች መንደሮች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ትግል ብቻ ሳይሆን የንጹህ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ውሀ እጥረት ጋርም እየታገሉ ነው፡፡ ለችግሩ ከፍተኛ ተጋላጭ ከሆኑት መካከልም ከቡዳዳ በአደጋ ተፈናቅለው በቡላምቡሊ ወረዳ በቡናምቡትዬ የሰፈራ ቦታ በምዕራፍ 2 መንደር ውስጥ ያሉ 140 ቤተሰቦች ይገኙበታል፡፡ የአለም ሀገራት መንግስታት እንዳደረጉት […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Jenifer Cana P6 Pupil of Ariwa Primary school in Ariwa village Rhinocamp Refugee settlement cooking beans using firewood She sales food ration ot By Firewood Photo By Robert Ariaka 1
ሁሉም ታሪኮች
Uganda

ስደተኞች የአየር ንብረትን ለመከላከል የሰው ልጅ ውጋጅን ወደ አማራጭ ሀይልነት ቀይረዋል

በሮበርት አሪያካ በአሩራ ዲስትሪክት የደቡብ ሱዳን ስደተኛ ሴቶች ቡድን ከሰው ልጅ ከሚወጣ ደረቅ ቁሻሻ የተዘጋጀውን የከሰል ጡቦችን እንደ ማገዶ እንጨት እና ከሰል ሆኖ የሚያገለግል የጡብ ከሰልን ያመርታሉ፡፡  ‹‹የከሰል ጡብ ከሰው ከሚወጡ ደረቅ ቁሻሻ (ሰገራ) የሚሰራ ሲሆን፤ ከእንጨት እሳት ጋር ሲነጻጸር ለማብሰል በጣም ቀላልና ለ8 ሰአታት እየነደደ የሚቆይ ነው›› በማለት የምታስረዳው ቁሻሻን ለማብሰያነት መለወጥ የቻለው የሎኬታ […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Mr Haji..talking me in his firm
ግብርና

የመስኖ ቴክኖሎጂ በታንዛኒያ

በአኒ ሮቢ መሀመድ ሙሳ በታንዛኒያ ሞሮጎሮ ክልል የረጅም አመት ነዋሪ ነው፡፡ ወጣቱና ታታሪው ልጅ ኑሮውን ለማሸነፍ በዝናብ ጠገብ መሬቶች ላይ ጥገኛ በመሆን ቲማቲም እና ካሮት ያመርታል፡፡ አሁን ላይ ግን የሙሳን ሰብሎች የታደገው ዝናብ እንደከዚህ በፊቱ ሊመጣ አልቻለም፡፡ የዝናብ ወቅቶችን በማዘግየትና ቆይታውንም አጭር በማድረግ የአየር ንብረት ተጽዕኖዎች በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳት ሲያደርሱ፤ ለብዙ አመታት ህይወቱን ያቆየበት የቲማቲምና […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
IMG61110 Nyabarongo
የአየር ንብረት ለውጥ
Rwanda

የርዋንዳ ወጣቶች የንባያሮንጎ ተፋሰስን ለመንከባከብ በመሪነት ተገኝተዋል

በአማብል ትዋሂርዋ ኪጋሊ፤ እለቱ በደቡባዊ ርዋንዳ በተራራማዋ ወረዳ በንያማጋቤ ሞቃታማ ሰኞ ማለዳ ነው፡፡ ወጣት ወንድና ሴቶች ቁልፍ የሆኑ ልምዶች ለመለዋወጥ ተሰባስበዋል፡፡ ይኸውም በአፈር መሸርሸር የተነሳ በተደጋጋሚ ወደ ጎረቤት ወንዝ ታጥቦ የሚሔደውን አፈር ለመጠበቅ በተግባር የተደገፈ ልምዳቸውን ለመለዋወጥ ነው የተሰባሰቡት፡፡ ይህ ተነሳሺነት የንያባሮንጎ ወንዝ ማጠራቀሚያን ለመጠበቅ በብሔራዊ ደረጃ የሚደረገው ህብረሰተብ አቀፍ ጥረት አካል ሲሆን፤ 1.9 ሚሊዮን […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Climate Change
የአየር ንብረት ለውጥ

[:en]IPCC report confirms the need to keep fossil fuels in the ground to achieve 1.5ºC, 350.org says

Our reporter October 09, 2018 One month after hundreds of thousands of people took to the streets to demand real climate action as part of the Rise for Climate Mobilisation, the world’s scientists have issued their clearest call for avoiding the worst impacts of a warming world. The Intergovernmental Panel on Climate Change (IPCC), UN-backed […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...