ውሃ

Marsh 1
መሬት ውሃ
Rwanda

ርዋንዳ፡ መንግስት ረግረጋማ ቦታዎች ህገ ወጦችን የማጽዳቱ ስራ ቢሳካለትም ይበልጥ መስራት አለበት

የርዋዳ መንግስት የሀገሪቱን ረግረጋማ ስነ ምህዳር ጠብቆ ለማቆየት በረግረጋማ አካባቢዎች የሚከናወኑ ህገወጥ ተግባሮችን ለማስቀረት እና ለማገድ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በረግረጋማ ቦታዎች የሚካሔዱ ህገወጥ ተግባሮችን ለማስቀረት የተደረገው ጥረት መልካም ውጤት ቢያስገኝም በገንዘብ እጥረት ተነሳ የሚፈለገውን ያህል መጓዝ አልተቻለም፡፡ የሀገሪቱ የአካባቢ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የተጀመረው ጥረት በረግረጋማ አካባቢዎች የሚከናወኑ ሁሉንም አይነት ህገ ወጥ ተግባሮችን ማስቀረትና ጎድጓዳማ ቦታዎችን መሙላት […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Hyacinth spreading
ብክለት አሳ አስጋሪዎች
Kenya

Bleak Future as Weed Chokes up Victoria’s 1,400 Hectares in Four Days

The water hyacinth in Lake Victoria spread to 1,441 more hectares within four days, according to satellite images released by a State agency yesterday. The images by the Kenya Marine and Fisheries Research Institute (KMFRI) showed the area covered by the weed increased from 6,142 hectares on February 11 to 7,583 hectares on February 15. This is […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Upper Atbara and Setit dam complex on river Atbara in Sudan
ውሃ

ከመሬት መውሰዱ ባሻገር: ግድቦችና ሀይቆች የውሀ እጥረትን ያባብሳሉ

ካስዋ በሙዚዚ ወንዝ በኩል በካጋዲ እና ክዬንጆጆ ዲስትሪክት ድንበር መካከል በምዕራብ ካምፓላ የምትገኝ አነስተኛ መንደር ናት፡፡ እስከ 17 ሄክታር የሚሆነው የዚህች መንደር አካባቢ በቀጣዮቹ ሶስት አመታት የሀይል ማመንጫ ግድብ ይሆናል፡፡ በመንደሩ የሚገኙ የአካባቢው ነዋሪዎችም የዩጋንዳ መንግስት ፕሮጀክት በሆነው በሙዚዚ የሀይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት አማካኝነት ከሚፈናቀሉ 829 ሰዎች መካከል ናቸው፡፡ ‹‹በአጠቃላይ ፕሮጀክቱ 473 ሄክታር መሬት ይፈልጋል›› […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
MV Liemba the Oldest Marine in East Africa
ሁሉም ታሪኮች ውሃ
Tanzania

በታንጋኒካ ሀይቅ የመርከቡን ማረፊያ ቦታ ያሟጠጠው ምንድነው?

ላለፉት 100 አመታት በታንጋኒካ ሀይቅ ማረፍ ከአለማችን እድሜ ጠገብ መርከቦች መካከል ለምትጠቀሰውና ከ100 አመት በፊት በጀርመን ለተሰራችው ኤም ቪ ሌምባ እረፍት የለሽ የእለት ተእለት ተግባር ነበር፡፡ አሁን ግን ነገሮች ተቀይረዋል፡፡ ያለ ምንም ችግር መርከብ ማቆም የማይቻል ሆኗል፡፡ የሀይቁ መጠን ቀንሷል፡፡ የወደቡ ዳርቻ ድንጋያማ ሆኗል፡፡ የኤም ቪ  ሊምባ የቆሙ መርከቦች እንደነገሩ ነው ውሀ ላይ የሚንሳፈፉት፡፡ ‹‹የውሀው […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
Water Shortage
ሁሉም ታሪኮች

IHE Delft Boosts Sustainable Water Services Management in Uganda’s Small Towns

Saphira Nahabwe March 20, 2018 Some water wells and streams in drier villages of north and north-eastern Uganda are drying up again. But, a number of families in these villages are not worried. For, they will no longer depend on vagaries of these water resources to meet their water needs. Now, National Water and Sewerage […]
በ፡
ተጨማሪ ያንብቡ...